በመለስ ዜናዊ አካዳሚ ስም በአዲስ አበባ የተሰራው ህንጻ ሆስፒታል ሊሆን ነው

ከጅጅጋ እስከ ባህርዳር፤ ከአፋር እስከ ወለጋ፤ ከጎንደር እስከ ቀብሪዳር፤ ከጋምቤላ እስከ ቤኒሻንጉል፤ ከደብረማርቆስ እስከ ሐረር በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየሙ ፓርኮች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች እና ወዘተ ስማቸው ላለፉት 3 ዓመታት እየተፋቀ በሌላ ሲቀየሩ ቢቆይም በአዲስ አበባ በመለስ ዜናዊ ስም ያሉ ነገሮች ሳይነኩ ቆይተዋል። አሁን ግን ጊዜው እየደረሰ ይመስላል። በአዲስ አበባ በመልስ … Continue reading በመለስ ዜናዊ አካዳሚ ስም በአዲስ አበባ የተሰራው ህንጻ ሆስፒታል ሊሆን ነው